ስለ ዩቱዩብ እና ጎግል አድሴንስ ማወቅ ያለብን ወሳኝ ነግሮች በዩቱቱብ ቻናል ገንዘብ ለመስራት

  • 4.8
8 hours on-demand video
$ 11.99

Brief Introduction

የዩቱዩብ ቻናል የመጀመር ሀሁ (This Course is in Amharic Language )

Description

(This Course is in Amharic Language )

ይህ ኮርስ በአማርኛ የተሰራ ኮርስ ነው። ይህን ኮርስ መውሰድ የሚፈልግ ሰው አማርኛ መስማት ይኖርበታል።

ስለ ዩቱዩብ እና ጎግል አድሴንስ ማወቅ ያለብን ወሳኝ ነግሮች በዩቱቱብ ቻናል ገንዘብ ለመስራት የሚፈልግ ማንኛውም ዩቱዩበር  እሂን ትምህርታዊ ኮርስ በመውሰድ የራሱን የዩቱዩብ ቻናል መጀመር ይችላል።

በዚህ ኮርስ ውስጥ ከምናያቸው ነግሮች ውስጥ

- ዩቱዩብ ምንድን ነው

- የዩቱዩብ ገንዘብን እንዴት መቀበል እንችላለን

- የዩቱዩብ ህጎች

- የዩቱዩብ ገንዘብን እንዴት መቀበል እንችላለን

- ዩቱዩብ የሚከፍለንን  ገንዘብ እንዴት ነው ካልኩሌት የሚያደርገው

እንዲሁም ሌሎች

Requirements

  • Requirements
  • no prerequisites
$ 11.99
English
Available now
8 hours on-demand video
Awoke Zemenu Getahun
Udemy

Instructor

Awoke Zemenu Getahun

  • 4.8 Raiting
Share
Saved Course list
Cancel
Get Course Update
Computer Courses